ሁሉም ይስማው፣እውነተኛና ለሃገር ሃሳቢ የሆኑት፣ ሃገር ወዳድነት ያላቸው ፖለቲከኞች ልደቱ አያሌውና እንጂነር ይልቃል ጌትነት ጀናው ሀቀኛ ጀግናው❤በቃ

ሁሉም ይስማው❗️ እውነተኛና ለሃገር ሃሳቢ የሆኑት ከልብ የመነጨው ሃገር ወዳድነት ያላቸው ፖለቲከኞች ❤አቶ ልደቱ አያሌው ❤እንጂነር ይልቃል ጌትነት ከጀግናው ሀቀኛው እና ጀግናው ጋዜጠኛ ❤በቃሉ አላምሮ የአብይ አህመድ ደጋፊ ሆይ! ንቃ! .****** ዛሬ እንደ አዲስ ይሄን ኢንተርቪው ሰማሁት። የሚገርም የሚደንቅ አስተሳሰብ እና ትንቢታዊ የሆነ ኢንተርቪው ነበር። ልደቱ ማለት የፖለቲካ ላይብረሪ ማለት ነው። ዝም ብለህ ስለ ፖለቲካ ብቻ የምታነበው መፀሀፍ ማለት ነው። እስቲ አይናችሁ እንዲበራ ከጭፍን ጥላቻ ወጥታችሁ ቆይ ግን ልደቱ ምን ብሎ ነበር ለማለት ብቻ ይሄን ቪዲዮ ስሙት ከዛ እውነትን መዝኑ! በእውቀት ጥሉ በእውቀት ደግፉ!

Leave a comment

Previous Post
Next Post

Recent posts

Quote of the week

"People ask me what I do in the winter when there's no baseball. I'll tell you what I do. I stare out the window and wait for spring."

~ Rogers Hornsby